ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የባህር ላይ የንግድ ጥምረት ለመመስረት ተስማሙ

Date:

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ጅቡቲን የሚያካትት ባለሦስትዮሽ የባህር ላይ ጥምረት ለመመስረት ተስማምተዋል።

ይህም ኢትዮጵያ የጅቡቲን ወደብ በብቃት በመጠቀም ከእስያ ሀገራት ጋር የምታደርገውን የንግድ ልውውጥ ለማሳደግ ይረዳታል። በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ከፓኪስታን መድሃኒቶችን፣ አልባሳትን፣ ማዳበሪያን እና ሩዝን ጨምሮ በርካታ ምርቶችን እያስመጣች ሲሆን፣

ይህ አዲስ ስምምነት የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትስስር ይበልጥ ያጠናክረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...