ዛሬ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር

Date:

ደራሲ፣አዘጋጅና ተዋናይ ቢኒያም ወርቁ የሚመሰገንበት ልዩ ዝግጅት ዛሬ ሰኞ መጋቢት 22 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ከ11 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ታጅቦ ይካሄዳል።

መርሐግብሩ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ በጥበቡ ዓለም የኖረው እና እየኖረ የሚገኘው፣ በርካቶችን ከህልምና ተሰጥኦዋቸው ያገናኘው ሁለገቡ ከያኒ ቢኒያም ወርቁ ለእስካሁን አበርክቶው፣ ትጋትና ብቃቱ በይፋ የሚመሰገንበት መሰናዶ እንደሆነ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...