የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ ላለፉት 31 ዓመታት ላደረጉት በጎ ተግባር ከኢትዮ ላቭ ዶኔሽን ፋሚሊ በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው ልዩ የምስጋና፣ የመፅሀፍ እና የዘጋቢ ፊልም ምርቃት ፕሮግራም ላይ የምስጋና ሰርተፍኬት እና ዋንጫ ሽልማት ተበረከተላቸው። ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን።
#ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
