ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸንፈዋል

Date:

በጀርመን በርሊን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ተቀዳጅቷል ።

በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ገመቹ ዲዳ 58:43 በመግባት በአንደኝነት አሸንፏል ።

በሴቶች አትሌት ፎትየን ተስፋይ በ 1:03.35 በመግባት የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል አንደኛ ደረጃ በመያዝ፣

አትሌት ፍታው ዘራይ 1:07.01 ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት አለም አዲስ እያዩ 1:07.12 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አሸንፏል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...