50% ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው ይወጣሉ” – ኔታንያሁ

Date:

ጠቅላይ ሚኒስትር ቢኒያም ኔታንያሁ “ፍልስጤማውያንን ለመቀበል ፍላጎት ያላቸውን ሀገራት እየፈለግን ነው” ብለዋል።

እስራኤል ወደጋዛ ለመግባት “ሙሉ ሃይሏን አዘጋጅታለች” ያሉት ኔታንያሁ “ሀማስን ሳናጠፋና ታጋቾችን ሳናስለቅቅ አንመለስም” ሲሉ ተናግረዋል።

“ሀማስ ታጋቾችን እለቃለሁ ሊል ይችላል፣ ጥሩ ነው ይመለሱ፣ እንቀበላለን ነገርግን ወደ ጋዛ መግባታችን የማይቀር ነው” ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ “ጦርነት ልናቆም የምንችልበት ሁኔታ አይኖርም” ያሉ ሲሆን “ጊዚያዊ የተኩስ አቁም ግን ሊኖር እንደሚችል ጠቁመዋል። #thenational

Thiqah

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...