በክሮሺያ በተካሄደው ኮንቲኔንታል ቱር ኢትዮጵያዊያን  አትሌቶች አሸነፉ

Date:

በክሮሺያ ዛግሬብ በተደረገው ኮንቲኔንታል ቱር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ ።

በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ  የቦታውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች።

አትሌት ጉዳፍ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 3:58.14 ወስዶባታል ።

አትሌት ብርቄ ኃየሎም በ3:59.19 ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ሳምራዊት ሙልጌታ ስድስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።

በወንዶች 5 ሺህ ሜትር አትሌት ቢኒያም መሀሪ በ13:03.57 ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...