ልዩ ልዩ ዜና

አንጎላ የአፍሪካ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እንዳይደርሱብኝ አለች

አንጎላ የአገሪቱ ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የመጡ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ የተቃዋሚ የፖለቲካ አመራሮችን ወደ አገሯ እንዳይገቡ መከልከሏ ቁጣ አስነሳ።ከኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛንያ፣ ሞዛምቢክ እና ደቡብ ሱዳን የመጡ ቪዛ ያላቸው እንዲሁም...

የድምጻዊት የማ የሙዚቃ ቪዲዮ ተለቀቀ ድምጻዊት የማርያም ቸርነት(የማ) "ስንት ነው?" ለተሰኘው የሙዚቃ ሥራዋ ያስናዳችው የሙዚቃ ቪዲዮ  መጋቢት 5 ቀን 2017 ዓ.ም በዩቲዩብ ቻናሏ በኩል ለአድማጮች ደርሷል። ድምጻዊት ስለዚህ የሙዚቃ ቪዲዮ በማህበራዊ ትስስር ገጿ"የደጋ ሰው አልበም...

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነትእንዳይቀሰቀስ ዲፕሎማቶች አሳሰቡ

በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ከወዲሁ መግታት እንደሚገባ የአሜሪካና አውሮፓ ዲፕሎማቶች አሳሰቡ፡፡ የአፍሪካ ቀንድ ምክትል ልዩ መልዕክተኛ የነበሩት ፓይተን ኖፍ እና የቀይ ባህር የጥናት ማዕከል ሊቀመንበር አሌክሳንደር ሮንዶስ፣ በሁለቱ ጎረቤት ሀገራት መካከል የሚስተዋለውን ውጥረት...

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ መኾኑ ተገለጸ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ውይይት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር እያካሄደ ነው። በመድረኩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፤ "ራሱን...

ከአዲስ አበባ እስከ ታይዋን የተዘረጋው የሕገ-ወጥ ደላሎች ሥራ አስቸጋሪ እንደኾነበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በርካታ ዜጎች በተለይም በማይናማር በስቃይ የሚገኙ ዜጎች ከአዲስ አበባ እስከ ታይዋን በተዘረጋ ሰንሰለት ሰለባ የሆኑ ናቸው ሲል አስታውቋል፡፡ በሚኒቴሩ የቆንስላ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምበሳደር ሲራጅ ረሺድ፤ "በማይናማር በከፍተኛ ሁኔታ ስቃይ ውስጥ የነበሩ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች