ልዩ ልዩ ዜና

የኢትዮጵያ ልጆች

የበረሃዋን መርከብ እዚሁ ያገኙአታል የኢትዮጵያ ልጆች ፌስቲቫል ላይ ግመሊቱም አለች! እሁድ መጋቢት 13 ከ7:30 ጀምሮ በአዲስ አበባ መኮንኖች ክበብ

137 ሚልየን ተሰብስቧል!!

መጋቢት 6 የተጀመረዉ የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ዛሬ 4ኛ ቀኑ ሲሆን እንደተለመደዉ ሞቅ ደመቅ ብሎ ቀጥሏል ይህ የገቢ ማሰባሰቢያ ከተጀመረ ጀምሮ እስካሁን 137 ሚሊዮን የተሰበሰበ ሲሆን በዛሬው እለት ምሽታችንን ብሩህ የሚያደርግ ታምር እንደምትሰሩልን አንጠራጠርም ። የመቄዶንያን...

በመቄዶንያ ዩቱዩብ

12 ሰዓት ጀምሮ በመቄዶንያ ዩቱዩብ LIVE ላይ ይከታተሉ!

የጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሕይወት በታሪካዊ ልብ-ወለድ ለንባብ በቃ

​በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራ ያሳረፉትን የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድን የሕይወት ጉዞ የሚዘክር አዲስ መጽሐፍ ተመረቀ። መጽሐፉ የአክሊሉ ሀብተ ወልድን የፖለቲካ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ሰብአዊ ባህሪያቸውን፣ ስሜቶቻቸውን...

የአበበች ጎበናን ህይወት የሚተርክ ፊልም ተመረቀ

የአበበች አደራ" በሚል ስያሜ እንዲሁም “ፍቅር፣ ርህራሄ፤ ወደር የማይገኝለት ሰብዓዊነት!''በተሰኘ መሪ ቃል ህይወት የሚተርክ ፊልም ምርቃት እና ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር  በትናትናዉ  እለት ተካሄዷል። መርሐ ግብሩ ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና የሚታወሱባቸውንና ትውልድ ሊያውቀውና ሊማርበት የሚገባ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች