ሥነ አዕምሮ

ደስተኛ የሚመስሉ ግን ብቸኛ የሆኑ ሰዎች፡ ሌሎች የማያስተውሏቸው የብቸኝነት ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች 10 ልማዶች

ሁልጊዜ ፈገግ የሚል፣ በሕዝብ መሀል የሚገኝ፣ ነገር ግን ውስጡ ባዶ የሆነን ሰው ከማየት የበለጠ ግራ የሚያጋባ ነገር የለም።ብዙ ሰዎች ደህና እንደሆኑ ማስመሰል ይችላሉ፤ ነገር ግን ከእነዚያ የሚያብረቀርቁ ዓይኖች ጀርባ ድካም አለ፣ ባዶነት አለ፣ በፍጹም...

ግብር መክፈያ ጊዜ የሂሳብ ሪፖርት አቀራረብ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት

የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የቅድሚያ ግብር ክፍያ ጊዜን አስመልክቶ አዲስ ማብራሪያ ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ የቅድሚያ ግብር የሚከፈለው በየሦስት ወሩ ሲሆን፣ የጊዜው ስሌት የሚጀምረው የሂሳብ ሪፖርት ከቀረበበት ወር ማብቂያ ጀምሮ ነው። ​ሚኒስትሩ ለገቢዎች ቢሮ...

በየቀኑ አንድ ራሱን የሚያጠፋ ወጣት ወደ ሆስፒታሉ ይመጣል !

በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ዉስጥ 176 ሰዎች ራሳቸውን ማጥፋታቸውን የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል  አስታወቀ። በሆስፒታል የድገተኛ ክፍል ሀኪም ዶ/ር ጓዴ ተዋበ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፥ " ራሳቸው የሚያጠፉ ወጣቶች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ...

አንጎልና ኮምፒዩተር ምን እና ምን ናቸው?

በላይነህ አባተ የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው ሲተክለው፡፡ ከብዙ አመታት በፊት ጎርደን ቴለር “ሰው ማሽን ወይንም ኮምፒዩተር ነውን?” ሲል ጠይቆ ነበር*፡፡...

ከልክ ያለፈ ጭንቀትን አደብ ማስገዛት

ባሳለፍነው ዕትም “የጭንቀት ምንጭ ከወዴት ነው?” በሚል ርዕስ ካስቀመጥነው ሃሳብ ጋር ተያያዥ የሚኾነውን “ፎቢያን የማባረር” ጉዳይ በተመለከተ ጥቂት ነገር አንስተን ወደዛሬው ከልክ ያለፈ ጭንቀትን አደብ ማስገዛት እንዴት ይቻላል ወደሚለው ነጥብ እናልፋለን፡፡ ፎቢያን ማባረር ፎቢያ ጉእዝ ነገርን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች