ርዕሰ አንቀጽ

ዴሞክራሲ ዳግም ‹‹ላም አለኝ በሰማይ…›› እየኾነ ነውን?

ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የዛሬ አምስት ዓመት ወደ ሥልጣን ሲመጡ፣ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት እና የሙያ ተሟጋቾች በኢትዮጵያ ስላለው የሕሊና እሥረኞች እውነታ ያወጧቸው የነበሩ መግለጫዎች እጅግ አስደናቂ ነበሩ፡፡ በመግለጫዎቹ ኢትዮጵያ ከበርካታ ዓመታት በኋላ ‹‹ምንም ዐይነት...

ሰላምን ጊዜያዊ የፖለቲካ ጥቅም ማካበቻ ከማድረግ መቆጠብ ይገባል!

ከሁለት ሳምንት በፊት ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም በወዳጅነት አደባባይ አንድ መርኀ ግብር ተከናውኗል፡፡ መርኀ ግብሩ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካ (ፕሪቶሪያ) በመንግሥትና በህወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት መሬት የማውረድ እንቅስቃሴዎችን መሠረት...

የጠ/ሚኒስትሩ አምስት ዓመታት ለኢትዮጵያ ምን አስገኙ?

ኢትዮጵያ ጠንካራ የሃገረ መንግሥት ምሥረታ ካካሔዱ ሀገራት ተርታ ትመደባለች፡፡ ይኽ ግን በአንዳንድ የግራ ዘመም የፖለቲካ ኀልዮትን በሚያራምዱ ወገኖች ዘንድ የትችት መርግ ሲወርድበት የቆየ እውነታ መኾኑ አይታበልም፡፡ ያለፈው ኀምሳ ዓመት ዘውግ ተኮር ፖለቲካ በዚህ ልክ...

መንግሥት ራሱን ከተጠያቂነት አሽሽቶ ብዙ ርቀት መጓዝ አይችልም!

ሀገር ‹‹የሚመራው›› ብልጽግና በበርካታ አያዎዎች (Paradoxes) ተሞልቶ መንገዳገዱን እንደ አመራር ጥበብ ወስዶ ማዝገሙን አላቆመም፡፡ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ በመንግሥት ሠዋራ ፍላጎት፣ በቀንደኛ ባለሥልጣናቱም ነውረኛ አካሔድ በሀገር ላይ እየደረሰ ያለውን ያገጠጠ አውነት ኹሉ ውጫዊ ለማድረግ...

የመንግሥት ነገር አሁንም እንቆቅልሽ ነውን?!

የቀድሞ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናዢ ከቀናት በፊት በቲውተር ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ማስታወሻ እንዲህ አሉ፡- “ለመኾኑ በኢትዮጵያ አወዛጋቢ ከመኾን የተረፈ ጉዳይ አለ? ብሔር፣ ሃይማኖት፣ አሁን ደግሞ አንጸባራቂው ታሪካዊ ኹነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች