አንዳንድ ነገሮች

የገራልታ ተራራዎች የሞት ፍቅር

አቦነህ አሻግሬ ዘኢየሱስበመጽሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የሰፈሩትን ክስተቶች ለመመርመር ከአገር አገር ለአመታት ሲንከራተት የነበረዉ አሜሪካዊ ተመራማሪዉ ጂም ራንኪን፣ አገራችንንም ከዳር እስከዳር ካሰሰ በሁዋላ የጥናት ግኝቱን እየሱስ በኢትዮጵያ (Jesuse in Ethiopia ) በተሰኘ መጽሀፉ-አሳተመ፡፡ መጽሀፉ፣ የእግዚአብሄር...

ስዩም መስፍን ላይ የጠቆመዉ የ10 ሚሊዮን ብር ሽልማት ስለማጣቱ

አቦነህ አሻግሬ ዘኢየሱስ ብጻይ መለስ ዜናዊ ጫካ እያሉ የጻፉት “ዘወትር የሚንኩዋኩዋዉ በር“ የተሰኘ ትግርኛ ልቦለድ ወደ ድራማ ተለወጦ በዩኒቨርሲቲዉ በመዘጋጀቱ፣ በዚህ ታሪካዊ አቅርቦት ላይ ተገኝቼ ሙያዊ አስተያየት እንዳበረክት ተጋብዤ መቀሌ ገባሁ፡፡ ዋናዉ ያጉዋጉዋኝ ያንን  አስቸጋሪ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች