ዋናው ጤና

የጥርስ ህክምና ማስታወቂያዎች አብዛኛዎቹ ግነት ይታይባቸዋል

በዛሬዉ ዕለት የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የጥርስ ህክምና ማህበር ጋር በመሆን የጥርስ ህክምና አገልግሎት መስጫ ጤና ተቋማት ባለቤቶችና በጤና ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጤና ተቋማት የሚሰሩ ማስታወቂያዎች በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ግምገማ አካሄዷል ። በዉይይቱም...

የአንድ ቀዶ ጥገና ሐኪም አሳዛኝ ህይወት በትግራይ….

እኔ በትግራይ ውስጥ በአንድ አጠቃላይ ሆስፒታል የምሰራ የቀዶ ጥገና ሐኪም ነኝ። ለሕዝቤ በቅንንነት ለማገልገል የገባሁት መሐላ ከባድ የሆኑ እና አስጨናቂ የሥራ ሁኔታዎችን በቀንና በሌሊት እንዲሁም በቀጣይ ቀናት እንድሰራ አስገድደውኛል። በመጋቢት ወር ብቻ 56 ቀዶ ህክምናዎችን አጠገቤ...

በአማራ ክልል 3 ወረዳዎች በኮሌራ ከ1ሺህ 400 በላይ ሠዎች መያዛቸውን ተነገረ

የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በሽታው ባሕር ዳር ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ በአማራ ክልል 3 ወረዳዎች መከሰቱንና ከ1ሺህ 400 በላይ ሠዎች በበሽታው መያዛቸውን ተናግረዋል፡፡ከንጽህና ጉድለት ጋር በተያያዘ...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና ተካሄደ

ዶክተር ፈቀደ አጉአር እና የህክምና ቡድናቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ አይነት የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና በስኬት አካሄዱ። አንዳንድ መረጃዎች አንደሚያመለክቱት የልብ ህመም አይነቱ ብዙም የማይከሰት ነው ። ምንአልባት ከ100,000 ሺ በ1 ሰው ላይ ሊገኝ ይችላል ።በሰሃራ በታች...

ኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ

ከከፍተኛ የጤና ባለሙያ ስፔሻሊስቶች ጀምሮ ዶክተሮች፣ ነርሶች፣ እና የቀዶ ጥገና ባለሙያ የሆኑ የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ መተግበሪያዎች “ህይወትን ስንታደግ ቆይተናልና አሁን ደሞ የኛን ህይወት ታደጉን” በሚል መፈክር ስላሳሰባቸው ዝቅተኛ ደመወዝ ጥያቄ እያነሱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች