ዓለም አቀፍ

ፓኪስታን እስራኤልን በኒውክለር መሳሪያ ልትመታ ትችላለች ተባለ

እስራኤል ኢራንን በኒውክለር የምታጠቃ ከሆነ ፓኪስታን በተመሳሳይ በኒውክለር መሳሪያ በእስራኤል ላይ ጥቃት  እንደምታደረስ የኢስላሚክ አብዮታዊ ዘብ  ጄኔራልና የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት አባል ተናገሩ፡፡ ከፍተኛ የእስላሚክ አብዮታዊ ዘብ ጄኔራል እና የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት...

ኢራን የእስራኤል የስለላ ድርጅት ‘ሞሳድ’ ዋና መስሪያ ቤትን በሚሳኤል መምታቷ ተዘገበ

ኢራን የእስራኤል የስለላ ድርጅት ‘ሞሳድ’ ዋና መስሪያ ቤትን በሚሳኤል መምታቷን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ታስኒም የዜና ወኪል ዘገበ። የዜና ወኪሉ የአገሪቱን አብዮታዊ ብሔራዊ ዘብ ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የሞሳድ ቢሮ በኢራን ሚሳኤሎች መመታቱን ገልጿል። ታስኒም የሞሳድ መስሪያ ቤት...

በኢራን ከአርብ ጀምሮ ከ450 በላይ ሰዎች ተገድለዋል

በኢራን የሚገኝ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት እስራኤል ጥቃት ከጀመረችበት አርብ ጀምሮ የደረሱ ጉዳቶችን ሲከታተል መቆየቱን ገልጿል። እንደ ሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ዘገባ ከሆነ 224 ንፁሀን ዜጎች ሲገደሉ 188 ቆስለዋል። ከዚህ በተጨማሪ 109 የኢራን ጦር ሠራዊት አባላት ሲገደሉ...

የቡድን 7 መሪዎች ስብሰባ ውሳኔ ሀሳብ ምንድን ነው ?

የቡድን 7 መሪዎች በካናዳ ካናናኪስ ካደረጉት ስብሰባ በኋላ የጋራ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል። በዚህም ቡድኑ የሚከተሉትን ኃሳቦች አንጸባርቋል ፦ ⚫ እስራኤል ራሷን የመከላከል መብት እንዳላት አረጋግጠናል፤ ለእስራኤል ደህንነት ድጋፋችንን እንገልፃለን፤ ⚫ የንጹሐን ዜጎች ደኅንነት ማረጋገጥ አስፈላጊነት ላይም ተስማምተናል፤ ⚫...

ለእስራኤል ሲሰልል አግኝቼዋለሁ ያለችውን ዜጋዋን በሞት ቀጣች

‎‎ኢራን ለእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ ሲሰልል ነበር በማለት በቁጥጥር ስር አውላው የነበረውን ዜጋዋን ዛሬ በሞት መቅጣቷን የኢራን መንግሥት የዜና አውታር ኢርና ዘግቧል።‎‎ኢስማኢል ፌክሪ፥ አሚር ከተባለ የሞሳድ ወኪልና ከሌላ የእስራኤል ሰላይ ጋር በመገናኘት ምስጢራዊ የሆኑ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች