ዜና

የሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ካርድ መታገዱ ተሰማ

የሲቪል ማህበረስበ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰብአዊ መብት ሥራዎች ታዋቂ የሆኑ ድርጅቶችን በደብዳቤ ማሸጉን አስታውቋል:: መንግስት ካገዳቸው የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ውስጥ “የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) እና ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ እንደሚገኙበት ተጠቁሟል፡፡ የሲቪል ማህበረስበ ድርጅቶች...

በሲዳማ ክልል እና በወላይታ ዞን የመንግስት ባለስልጣናት ከህገወጥ የነዳጅ አዘዋዋሪዎች ጋር እየሰሩ እንደሆነ ተጠቆመ

ወላይታ ሶዶን ጨምሮ አጠቃላይ በደቡብ ህዝቦች ክልል እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ቤንዚን ከጠፋ በርካታ ቀናት ማለፉ የሚታወቅ ሲሆን ለነዳጅ እጥረቱ እንደ ዋና ምክንያት እየተነሳ ያለዉ የህገወጥ ንግድ መበራከት ነዉ ቢባልም የችግሩ ጥልቀት ከዛም ያለፈ እንደሆነ...

የመድኃኒት ደህንነት ማስጠንቀቂያ

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት (በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል) በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ተደርሶበታል። ይህ መድኃኒት በሕጋዊ መንገድ በባለስልጣን መስሪያ ቤታችን ያልተመዘገበ በመሆኑ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ አይታወቅም።በተጨማሪም...

የሶማሊላንድ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ፕሬዝደንታዊ ምርጫውን አሸነፉ

የራስ ገዟ ሶማሊላንድ ተቃዋሚ መሪ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በዛሬው እለት ይፋ ማድረጉን ኤፒ ዘግቧል። የዋና ተቃዋሚው ዋዳኒ ፓርቲ መሪ አብዲራህማን ሞሀመድ አብዱላሂ ከ50 በመቶ በላይ ድምጽ ማግኘት ችለዋል። ለሰባት አመታት...

በመንግስት የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ሰላማዊ ዜጎችን ለህልፈት እየዳረገ ነው”- ኢሕአፓ

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ “የዜጎችን ህይወት የመጠበቅ ሃላፊነት ያለበት መንግሥት ቢሆንም በሚያሰማራቸው የጸጥታ ሃይሎችና የአገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጭምር የዜጎች ህይወት በበርካታ የሀገሪቱ ክፍሎች እንደቅጠል እያረገፈ ይገኛል” ብሏል፡፡ ኢሕአፓ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ህገመንግሥቱን የመንግሥት አካላት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች