ዜና

መስከረም አበራ “ወታደራዊ ስልጠና እና የተኩስ ልምምድ ስትሰጥ ነበር” ወንጀል ተከሰሰች

እሁድ ሚያዝያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋለችው የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዋ መስከረም አበራ፤ “ሁከት እና ብጥብጥ በማነሳሳት ወንጀል” ተጠርጥራ በፍርድ ቤት 13 የምርመራ ቀናት ተፈቀደባት። መስከረምን ፍርድ ቤት ያቀረባት የፌደራል ፖሊስ፤ “ተጠርጣሪዋ...

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ውንጀላን አጣጣሉ

አሜሪካ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተሳተፉ ሁሉም ኃይሎች “የጦር ወንጀሎች ፈጽመዋል” የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሷን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መናገራቸውን ተከትሎ የኢፌዲሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫውን በመቃወም መግለጫ...

ም/ቤቱ ህወሓት ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ባሄደው ልዩ ስብሰባ ህወሓትን ከሽብርተኛ መዝገብ ለማንሳት በቀረበለት የውሳኔ ሀሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በአብላጫ ድምፅ ውሳኔውን አፅድቋል።...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቀረበበት ክስ በነጻ ተሰናበተ

የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል በነጻ ተሰናበተ። ጋዜጠኛው በነጻ የተሰናበተበትን ፍርድ የሰጠው፣ ረቡዕ የካቲት 29 ቀን 2015 የዋለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብር...

መስተዳድሩ በመሬት አገልግሎቶች ላይ ጥሎት የነበረውን “ጊዜያዊ እግድ” አነሳ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙት 11 ክፍለ ከተሞች፤ ለሁለት ወር ገደማ ያህል ታግደው የቆዩ የመሬት አገልግሎቶችን በድጋሚ መስጠት መጀመራቸው ተገለጸ። የከተማዋ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፤ በመሬት አገልግሎቶች ላይ ተጥሎ የቆየውን “ጊዜያዊ እግድ”...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች