ልዩ ልዩ ዜና

የእቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ታሪክን የሚዳስስ መጽሐፍ ተመረቀ

“እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ፡ ኢትዮጵያ ከ1883-1910 ” የተሰኘ የትርጉም መጽሐፍ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተመረቀ። መጽሐፉ የዓድዋን 130ኛ የድል በዓል እና 50ኛውን የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መታሰቢያ በማድረግ ነው ለንባብ የበቃው። የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ትናንት ቅዳሜ...

ብዕርና ባሩድ በአሜሪካ በካናዳና በአውሮፓ ገበያ ላይ ዋለ

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ አያሌ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በደማቅ ሥነ ሥርዓት የተመረቀው የአንዱዓለም አራጌ አዲስ መጽሐፍ ብዕርና ባሩድ በአሜሪካ ታትሞ በተለያዩ ከተሞች ለገበያ ቀርቧል። ብዕርና ባሩድ በአሁኑ ወቅት በዋሽንግተን ዲሲ፣ በሲልቨር ስፕሪንግ፣ በቨርጂኒያ፣ በሂውስተን፣ በዴንቨር፣ በዳላስ፣ በኦክላንድና...

“ግዮን” መጽሔት

“ግዮን” መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 5 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ዉሏል

መጋቢት በታሪክ ውስጥ

መጋቢት 5 የጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ልደታቸው ነው። ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ማን ናቸው? ለምትሉ "አክሊሉ" የሚል በህይወት ታሪካቸው ላይ የተመሰረተ ታሪካዊ ልቦለድ መጽሐፌን አዘጋጅቻለሁ። በልደታቸው ቀን ከቀኑ በ8 ሰዓት በብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት በሚገኘው...

መቄዶንያ

መጋቢት 6 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ይሳተፉ!_

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች