ስፖርት

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ተጠናቀቀ !

የ 2017 የ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ውድድር በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል። ውድድሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በአንደኝነት ማጠናቀቁን ማረጋገጡ ይታወሳል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በዛሬው ዕለት ለአምስተኛ ተከታታይ አመት ያሳካውን ዋንጫ በይፋ ተረክቧል። ቦሌ...

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ጨዋታ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ከሜዳው ውጪ ከሳውዝሃምተን የተጫወተው ማንችስተር ሲቲ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል። ለሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ብርቱ ፉክክር እያደረገ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ከሊጉ በተሰናበተው ሳውዝሃምፕተን ነጥብ ጥሏል። በሌሎች የሊጉ የዛሬ መርሐ...

የአርሰናሎች ጉዞ ተቋጨ

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ ፒኤስጂ  አርሰናልን በማሸነፍ ለፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋቢያን ሩዪዝ እና አሽራፍ ሃኪሚ ከመረብ አሳርፈዋል። አርሰናልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ቡካዮ ሳካ አስቆጥሯል። ውጤቱን ተከትሎም ፒኤስጂ አርሰናልን...

ኢንተር ሚላን ለሙኒኩ ፋይናል አልፈ !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ኢንተር ሚላን ባርሴሎናን 4ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የኢንተር ሚላንን የማሸነፊያ ግቦች ማርቲኔዝ ፣ ካልሀኖግሉ ፣ አቼርቢ እና ፍራቴሲ አስቆጥረዋል። ለባርሴሎና ግቦችን ኤሪክ ጋርሽያ ፣ ዳኒ ኦልሞ እና ራፊንሀ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች