ስፖርት

ባርሴሎና ለ28ኛ ጊዜ የላሊጋው ሻምፒዮን ሆነ

ባርሴሎና ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት የ2024/25 የስፔን ላሊጋ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። በ36ኛ ሳምንት የላሊጋ መርሐ ግብር ባርሴሎና ኤስፓኞልን ከሜዳው ውጭ 2 ለ 0 አሸንፏል። ጎቦቹን ለሚን ያማል እና ፌርሚን ሎፔዝ አስቆጥረዋል። ውጤቱን ተከትሎ ባርሴሎና የዋንጫው ባለቤት ሆኗል። በዘንድሮው ውድድር...

“ዓላማዬን አሳክቼ ህልሜን እየኖርኩ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ” ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል እና ለአሜሪካው ዲሲፓወር ክለብ የምትጫወተው ሎዛ አበራ ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 (ኢቢሲ) ጋር በወቅታዊ አቋሟ እና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ አድርጋለች። ኢትዮጵያዊቷ ተጫዋች ሎዛ አበራ ባለፈው ሳምንት ክለቧ ዲሲ ፓወር ትሪኒቲን...

ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ከኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ

በኢ/እ/ፌ ዋና መሥሪያ ቤት የተካሄደው ውይይት የፌዴሬሽኑ እና ማኅበሩን ግንኙነት በማጠንከር የኢትዮጵያ እግር ኳስ እድገትን በሚደግፉበት፣ በእግር ኳሱ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት ብሔራዊ የውዝግብ መፍቻ ተቋምን ማቋቋም በሚቻልበት፣ ማኅበሩ መልካም ተሞክሮዎችን ከሌሎች ሀገራት ተቋማት የሚቀስምበትን...

ዋንጫካነሱዐሠርታትንያስቆጠሩ 10 ሀገራት

እግር ኳስ በሰፊው የማኅበረሰብ ክፍል ከሚወደድባቸውና ከሚናፈቅባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው ብንል አልተሳሳትንም፡፡ ኾኖም እነኚህ ሁለት ሀገራትን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ዋንጫ ካነሱ ከዐርባ ስምንት እስከ ስድሳ ዓመታት እያስቆጠሩ ነው፡፡...

“ የመሪነት ቦታችንን ለማስመለስ ቆርጠናል “ ብራዚል

የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲን በሀላፊነት መቅጠሩን በይፋ አስታውቋል። የብራዚል እግርኳስ ፌዴሬሽን በመግለጫው “ በታሪክ ትልቁ ብሔራዊ ቡድን በአለም ስኬታማው አሰልጣኝ ይሰለጥናል " ሲል አስተዋውቋል። ካርሎ አንቾሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን እስከ 2026 አለም ዋንጫ እንደሚመሩ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች