የመምህር ዘላለም ወንድሙ (ወልደ ሰማዕት) የ፵ ቀን መታሰቢያ ጥሪ

Date:



​”የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው!” (ምሳሌ ፲፥፯)

​በሕይወትና በቃል ትምህርታቸው ብዙዎችን ወደ ብርሃን የመለሱት የተወደዱት መምህራችን መምህር ዘላለም ወንድሙ (ወልደ ሰማዕት) ካረፉ ፵ ቀናት ተቆጠሩ።

​የመታሰቢያው ቀን፦ ረቡዕ ሚያዝያ ፯ ቀን ፪ሺ፲፰ ዓ.ም.

ለመጨረሻ ጊዜ የስብከት አገልግሎት በሰጡበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል

​ የሥነ-ሥርዓቱ ዝርዝር፦

​ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ እንዲሁም በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በጸሎተ ፍትሐት ይታሰባል።

​ከጸሎተ ፍትሐቱ በኋላ መምህሩን በዝማሬ እንደሸኘናቸው ሁሉ፣ በአንድነት እየዘመርን በካቴድራሉ አዳራሽና በተዘጋጀው ድንኳን ለመታሰቢያቸው የተዘጋጀውን ጸበል ጸዲቅ እንድንቀምስ ቤተሰቦቻቸው በአክብሮት ጥሪ አቅርበዋል።

​የመምህራችን የወልደ ሰማዕት የአገልግሎት ጸጋና በረከት ይደርብን። ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን እንመኛለን።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...