ኪነ ጥበብ

ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ልዩ እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ለአንጋፋዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ልዩ እውቅና ሰጥቷል። ‹‹ውሎ አዳር›› በተሰኘው ሪያሊቲ ሾው ኢትዮጵያን፣ ህዝቦቿን እና ባህሎቿን በሚገባ በማስተዋወቋ፣ ለህዝቦች አብሮነት መጠናከር እና ለቱሪዝም ዕድገት በአርአያነት የሚወሰድ ፋይዳ ያላቸው ፕሮግራሞችን ለህዝብ በማቅረቧ...

ወይዘሪት ሜሮን የ3ኛው “መሳላ አዋርድ” አሸናፊ ሆነች

ወይዘሪት ሜሮን ታደሰ የ2018 ዓ.ም. የ3ኛው "መሳላ አዋርድ" አሸናፊ ሆና መመረጧን "Visit Kambata" የተሰኘው ድርጅት አስታወቀ። ውድድሩ የተካሄደው የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል የሆነውን መሳላን ተከትሎ በዱራሜ ከተማ ነው። ውድድሩ የተዘጋጀው "Visit Kambata" ከከምባታ...

በአለም አቀፉ ሙዚቃ ለዳኝት የተወከለው ሱልጣን ኑሪ (ሶፊ)

ኢትዮጵያን ጨምሮ 23 ሃገሮች የሚሳተፉበት ኢንተርቪዥን ሶንግ ኮንቴስት 2025("Intervision Song Contest 2025" ) ላይ ባላገሩ ምርጥ አንድ ሰው እንዲወክል ከአዘጋጆቹ ግብዣ ቀርቦለት::በዚህ መሰረት የሙዚቃ ባለሙያ እና የባላገሩ ምርጥ የድምፃውያን ውድድር ዳኛ የሆነው ሱልጣን ኑሪ...

ድምፃዊት ፀደኒያ ስለኢንተርቪዥን ውድድር ምን አለች?

ድምፃዊት ፀደኒያ ገ/ማርቆስ የውድድሩ ተሳታፊዎችን በተመለከተ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጠችው አስተያየት፣ አፍሪካውያን ድምፃቸውንና ታሪካቸውን በዓለም መድረክ፣ በአዲስ ታዳሚ፣ በአዲስ እድልና በአዲስ ፈተና ፊት የሚያሳዩበት ነው ብላለች፡፡ በተወሰኑ አርቲስቶች የተገደበውን የዓለም አቀፍ መድረክ ተሳትፎ ለማስፋትና ተደራሽነተን ለማሳደግ...

በአለም አቀፉ ኢንተርቪዥን ሶንግ ኮንቴስት 2025 ላይ ተሳታፊዋ ድምጻዊት ነጻነት ማነች?

መስከረም 10/2018 ዓ.ም በሩስያ ዋና ከተማ ሞስኮ “Intervision Song Contest 2025” (ኢንተርቪዥን ሶንግ ኮንቴስት 2025) አሜሪካንን ጨምሮ 23 ሃገሮች የሚሳተፉበት ታላቅ የድምፃዊያን ውድድር ሲካሄድ ወጣቷ ድምጻዊት በባላገሩ በኩል ኢትዮጵያን ትወክላለች። በጥንታዊቷ ሀረር ከተማ ተወልዳ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች