ዋናው ጤና

አብዛኛዎቹ የአጥንት ጉዳት ታካሚዎች ባህላዊ ህክምናን ያስቀድማሉ

ቦሳድ የተሰኘው በአጥንት እና አጥንት ጉዳቶች ላይ የሚሰራው የጥናት ቡድን ባደረገው ጥናት ከ40 እስከ 70  በመቶ የሚሆኑ የእጥንት ታካሚዎች በመጀመሪያ ወደ ባህላዊ ህክምና ሄደው ከዚያ ወደ ዘመናዊ ህክምና የመጡ ናቸው ብሏል። በተጨማሪም 78 በመቶ...

ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ለአንደኛው ሕክምና የሚሆን አዲስ መድኃኒት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠ

የአሜሪካው ምግብና መድኃኒት አስተዳደር ገዳይ ከሆኑ የኩላሊት በሽታ ዓይነቶች መካከል አንዱ የሆነውንና በኩላሊት ላይ ጠባሳን በመፍጠርና በመጨረሻም ኩላሊት ሥራውን እንዲያቆም በማድረግ እስከሞት የሚያደርሰውን በሕክምና አጠራሩ “ኔፍሮፓቲ” በመባል የሚታወቀውን የኩላሊት በሽታ ዓይነት ለማከም የሚያስችል “ቮይሳክት”...

የማርበርግ ቫይረስ በሌሎች አገራት ተሞክሮ ጥሩ ውጤት ያሳዩ መድሐኒቶች ሀገር ውስጥ እየገቡ ነዉ

የማርበርግ ቫይረስ በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጅንካ ከተማ ከተከሰተበት ጀምሮ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10 የደረሰ ሲሆን ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በዚሁ በሽታ የ5 ሠዎች ህይወት አልፏል። በጤና ሚኒስቴር የማርበርግ ቫይረስ...

በኢትዮጵያ ሁለተኛው የአይን ባንክ በጥቂት ቀናት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

የአይን ብሌን ከበጎ ፈቃደኞች በመሰብሰብ እይታቸውን ላጡ ዜጎች ሕክምና በመስጠት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት፤ በሀገሪቱ ሁለተኛው የአይን ባንክ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሥራ ይጀምራል ሲል አስታውቋል፡፡ ከ22 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ...

ተክለሀይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል የ25ተኛ አመት ክብረ በአሉን አከበረ

ይህ የተገለጸው ሆስፒታሉ የ25ተኛ አመት ክብረ በአሉን ባከበረበት ወቅት ነው። ሆስፒታሉ ላለፉት 25 አመታት በሀገራችን የጤና ዘርፍ ላይ የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት ሲሰራ መቆየቱም ተገልጿል። በእለቱ ተክለሀይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል አርቲስት ቸርነት ፍቃዱን ብራድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙ ተነግሯል ተክለሃይማኖት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች