ዋናው ጤና

በማርበርግ ቫይረስ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝባቸዉ

በዛሬው ዕለት ከተደረጉ 13 የላብራቶሪ ምርመራዎች ተጨማሪ 2 ሰዎች ላይ የማርበርግ ቫይረስ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ...

አይደር ሪፈራል ሆስፒታል በሩብ ዓመቱ ከሚያስፈልገው መድኃኒት 75 በመቶው እንዳልቀረበለት ገለጸ

አይደር ሪፈራል ሆስፒታል ያለበትን ከፍተኛ የመድኃኒት እጥረት ለማቃለል ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጋር ውል ቢገባም፤ በሩብ ዓመቱ ከሚያስፈልገው ለሕክምና የሚውል መድኃኒት 75 በመቶው እንዳልተሟላለት አስታውቋል። ሆስፒታሉ የመድኃኒት አቅርቦት እጥረቱን ሙሉ ለሙሉ ለመፍታት በተፈራረመው ስምምነት መሠረት...

ወጥ የጤና መታወቂያ እንዲኖር እየተሰራ ነው

ጤና ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ጋር በመተባበር በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰራ አንድ ወጥ የሆነ የጤና መታወቂያ ስርዓት ለመዘርጋት እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህ አዲስ አሰራር ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር በሚናበብ መንገድ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፤ የጤና ስርዓቱን በማሻሻልና...

ጤና ሚኒስቴር አንድ ተጨማሪ ሰው በማርበርግ ቫይረስ በሽታ መያዙን አስታወቀ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል #ጂንካ ከተማ በተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ አንድ ተጨማሪ ሰው መያዙን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ፣ ትላንት ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም. ዘጠኝ የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ አንድ ሰው በቫይረሱ መያዙን ማረጋገጡን ገልጿል። በዚህም አጠቃላይ በማርበርግ...

የአሜሪካን አምባሳደር በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምላሽ ሰጡ

ስብሰባው ያተኮረው ኢትዮጵያ በደቡባዊ የአገሪቱ ክፍል በተከሰተው የማርበርግ የቫይረስ በሽታ አጠቃላይ እና ፈጣን ምላሽ መስጠት ላይ ነው። ዶ/ር መቅደስ የበሽታውን የላብራቶሪ ምርመራ ፣ ከታማሚዎች ጋር የነበሩ ንክኪዎች ክትትል፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የማህበረሰብ ተሳትፎን ጨምሮ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች