ዋናው ጤና

“42 ሰዎች በኮሌራ ህይወታችውን አጡ”

ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም፣ (ሀገሬ ቴቪ)፤ ከ4 ሺህ በላይ የኮሌራ ታማሚዎች ተመዝግበው 42 ሰዎች ህይወታቸው አጥተዋል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ዛሬ ባወጣው አዲስ ሪፖርት መሰረት፣ ከጥር እስከ ሚያዝያ 2017 ዓ.ም ባሉት አራት...

በሞያሌ Mpox ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር  አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ እስተዳደር ከሚገኙ በህመሙ መያዛቸው ከተጠረጠሩ ታማሚዎች በወሰደው ናሙና በMpox ቫይረስ የተያዘ ሰው ማግኘቱን አረጋግጧል። ቫይረሱ እንደተገኘበት የተረጋገጠው የ21 ቀን እድሜ ያለው ህፃን ልጅ ሲሆን እናቱም በተደረገው ቀጣይ...

ቻይና 500 ሚሊዮን ዶላር ለዓለም ጤና ድርጀት እንደምትለግስ ቃል ገባች

ቻይና በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለዓለም ጤና ድርጅት 500 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገብታለች፡፡ ይህም ቻይና ለዓለም ጤና ድርጅት ድጋፍ ከሚያደርጉ ሀገራት ውስጥ በቀዳሚነት እንድትቀመጥ ያደርጋታል። አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት አባልነት ራሷን ማግለሏን ተከትሎ ታደርገው የነበረው ድጋፍ...

የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ትርክቶች የያዘ መጽሐፍ ታተመ

•  መጽሐፉን ያሳተሙት ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ ሚቸል ኮሎን ናቸው የፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ትርክቶች የያዘ፣ "የእኔ ተጋድሎ ለኤርትራ እና ለአፍሪካ" የሚል ርዕስ ያለው አዲስ መጽሃፍ በእንግሊዝኛ ታትሟል። ከኢሳያስ ጋር በአገራዊ፣ ቀጠናዊና ዓለማቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረጓቸውን ተከታታይ ቃለ ምልልሶች...

ከ1 ሺሕ በላይ ተቋማት እና ግለሰቦች የወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

የምግብና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 ድንጋጌዎች ጥሰው የተገኙ ከ1 ሺሕ በላይ ተቋማት እና ግለሰቦች የወንጀል ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ። በዚህም የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ከባለስልጣኑ ሳይስጣቸው ወይም በሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ምርት ያመረቱ፣ ወደ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች