ዋናው ጤና

የሳንባ ካንሰርን ሳይባባስ እና ሳይሰራጭ በምርመራ መለየት ይቻላል

የዐለም የሳንባ ካንሰር ቀን በዐለም ለ14ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ2ኛ ጊዜ “የሳንባ ካንሰርን ሳይባባስ እና ሳይሰራጭ በምርመራ መለየት ይቻላል!” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ጋር በመተባበር በተለያዩ መርሀግብሮች ከሀምሌ 21...

በኢትዮጵያ የንጥረ ነገሮች እጥረት በሁሉም ላይ መኖሩን ጥናቶች አሳዩ

በ2017 ዓመት ከተሰሩ በርካታ ጥናቶች ዉስጥ 30 የሚሆኑት በዓለም አቀፍ ታዋቂ የምርምር ህትመቶች ላይ መታተማቸዉ ተገልጿል ። እነዚህ ጥናቶች ላለፉት አራት ዓመታት ሲጠኑ እንደነበር እንዲሁም ዉጤታቸዉ በቅርቡ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

ለመድኃኒትነት የሚውሉ 25 ሺህ እጽዋትን ለመትከል እንደተዘጋጀ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

የባህል መድኃኒት አዘጋጆች የሚያቀርቡትን ቅሬታ ለመመለስና በመመናመን ላይ ያሉ ሀገር በቀል እጽዋትን ቁጥር ለመጨመር፤ በተያዘው ዓመት ክረምት ለመድኃኒትነት የሚያገለግሉ 25 ሺሕ እጽዋትን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፤ "በኢትዮጵያ...

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ

ከዶ/ር ሊያ ታደሰ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የዓይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ዕድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው። አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 ዓመት የሆኑ ወጣቶች ላይ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’...

የካቲት 12 ሆስፒታል ከ37ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ  ህክምና መስጠቱን አስታወቀ

ባለፈዉ የ2017  በጀት ዓመት የካቲት 12 ሆስፒታል ከ 37 ሺ  በላይ ለሚሆኑ ህሙማን የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጠቱን አስታውቋል። በሆስፒታሉ የድንገተኛ ህክምና ክፍል ሃላፊ ዶ/ር ሞላልኝ ውብአንተ የድንገተኛ ጊዜ ህክምና የህፃናትን ፣የማህፀን እና ፅንስ እንዲሁም የአዋቂዎችን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች