Featured

ሽሬ ከተማ የቀጠናው የህገወጥ ወርቅ ገበያ ማእከል ሆኗል

በከተማዋ ለሚገኝ የብሄራዊ ባንክ ቅርንጫፍ የሚቀርበው ወርቅ ከኮንጎ ጭምር የሚመጣ መሆኑ ነው የተገለፀው። ብሄራዊ ባንክ ለወርቅ አቅራቢዎች ከአለም ገበያ በላት እጅግ ሳቢ ክፍያ የሚፈፅም መሆኑ የቀጠናው ወርቅ ምርት ወደ ሽሬ እየገባ ለመንግስት እንዲሸጥ ማድረጉ ነው...

የኪነ ጥበቡ ዋርካ አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል

ተዋናይ ፣ኮሜዲያን፣ አዘጋጅ ሆኖ ለረዥም ዓመታት አገልግሏል፡፡ በመድረክ ፣ በሬዲዩ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም ስራ እና በጋዜጠኝነት ሙያ ሠርቷል ። በአፍሪካ የመድረክ ሙያተኞች ማህበር በሊቀመንበርነት መርቷል ፣ በአትላንታ ጆርጂያ በበረከተው የሙያው ሥራ ኖቬምበር 24 ቀን በስሙ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በቅንጅት ወይም በግንባር እንዲሰባሰቡ ጥሪ ቀረበ

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች "በጣምራ፣ በቅንጅት ወይም በግንባር" መልክ በመደራጀት እንዲጠናከሩ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ጥሪ አደረገ። ፓርቲው ለዚህ ራሱን ዝግጁ ማድረጉንም ገልጿል። ኢሶዴፓ የፓርቲዎች መብዛት ከመድብለ ፓርቲ ሥርዓት አንጻር በበጎ የሚታይ ቢሆንም "በምርጫ ጣቢያ...

ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ ፈፀመ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በማቅረብ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ለማስተናገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው። በዚህም መሰረት ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ለባንኩ የቀረቡ የውጭ ምንዛሪ የደንበኞቻችን ማመልከቻዎችን ሁሉንም በማጽደቅ የ420.4...

ዳይመንድ ሊግ በጉዳፍ ፀጋይ አሸናፊነት ተጠናቋል

የዋንዳ ዳይመንድ ሊግ ከአንድ ወር ያላነሰ የእረፍት ጊዜ በኋላ ዛሬ ቅዳሜ ወደ ውድድር ሲመለስ ኢትዮጵያዊቷን ጀግና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይን በአሸናፊነት አንግሷል። የአለም አይኖች ሁሉ ያረፉበት የፖላንዷ ሲሌሲያ የ1500 ሜትር ዳይመንድ ሊግ፣ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 3:50:73...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች