ልዩ ልዩ ዜና

በቀድሞ ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ቅድመ 1997 ዓ.ም የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ አማካሪ እና በኋላም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛና ፕረዚዳንት ኾነው አገልግለዋል፡፡ በብዘዎች የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ትውስታ አይረሴ በኾነው የ1997 ዓ.ም ምርጫ ከ 200...

በቀድሞ ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ቅድመ 1997 ዓ.ም የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ አማካሪ እና በኋላም የክልሉ ጠቅላይፍ/ቤት ዳኛ ኾነው አገልግለዋል፡፡ በብዘዎች የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ትውስታ አይረሴ በኾነው የ1997 ዓ.ም ምርጫ ከ 200 በላይ...

ግዮን መጽሔት

ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም ግዮን መጽሔት የት ትገኛለች? የተከበራችሁ አንባቢያን፣ ‹‹ግዮን መጽሔትን የት ማግኘት እንችላለን?›› ብላችሁ ላቀረባችሁት ጥያቄ፣ መጽሔታችን በጃፈር መጻሕፍት መደብር፣ ወደ ተለያዩ ቢሮዎችና ተቋማት በሚያደርሱ አከፋፋዮች እጅ እና በመላ ሀገሪቱ መጽሔትና ጋዜጣ ከሚያዞሩ ነጋዴዎች...

የብፁዕ አቡነ ዮሴፍ አዲስ መጽሐፍ በሀዋሳ ይመረቃል

"የመሪነት ምስል" ​የሲዳማ ሀገረ ስብከትና የሀዋሳ ታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ "የመሪነት ምስል" በሚል ርዕስ ያዘጋጁት አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። ​የምረቃው ዝርዝር መረጃ፦ ​መጋቢት 26 ቀን...

በከፍተኛ የኤሌክትሪክ ገመዶች ላይ የሚሰቀሉ ባለቀለም ኳሶች ሚስጥር

በከተማችንም ሆነ በገጠር አካባቢዎች በሚገኙ የከፍተኛ ቮልቴጅ የኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ አልፎ አልፎ የሚታዩት ባለቀለም ኳሶች ለብዙዎች እንቆቅልሽ ሆነው ይቆያሉ። እነዚህ ኳሶች ለጌጥ ወይም ለኤሌክትሪክ ቁጥጥር የሚውሉ ሳይሆኑ እጅግ ወሳኝ የሆነ የደህንነት ተግባር አላቸው። እነዚህ ኳሶች በቴክኒክ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች