ምን እንጠይቅልዎት?

“ዴርቶጋዳ በእንግሊዝኛ ታትሟል፤ ሰሞኑን ለአንባብያን ይደርሳል” ደራሲና ገጣሚ ይስማዕከ ወርቁ

በመፅሐፍህ በተለይ በዴርቶጋዳ ላይ በርካታ የመቼት መፋለስና የሙያዊ ትንታኔ አገላለፅ ጉድለት ይስተዋላል፤ የሂዩስተን ነዋሪ የሆኑ አንድ ፀሐፊ ስለ አሜሪካ በተለይ ተመድ አካባቢ ስላለው ስፍራ የገለፅከው ፈፅሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን ተችተው የፃፉትን አንብቤያለሁ፡፡ ስለውትድርና ሙያ...

“ሥራዬን እንደ 97ቱ ምርጫ እንከን የለሽ ነው ብዬ ልመፃደቅበት አልከጅልም” ደራሲና ገጣሚ ይስማዕከ ወርቁ

የአብነት ትምህርትን ተምረሃል፤ ይህ ትምህርት በሥነ ፅሁፍ ሥራዎችህ ላይ ምን አስተዋፅኦ አበርክቶልሀል? ናርዶስ አለሙ (አ.አበባ) ይስማዕከ፡- የአብነት ትምህርት እድሉን ላገኘ አእምሮ ወደላይ ምጥቀትን፣ ወደታች ጥልቀትን፣ ወደ ጎን ስፋትን ያጎናፅፋል፡፡ ከግልብነት (Shallow thinking) ይሰውራል፡፡ ከአጠቃላይ ትምህርቱ ባሻገር...

“እኛ ቤት ጨዋታ፣ ፍቅርና ደስታ ተዝቆ አያልቅም” አርቲስት ዘላለም ኩራባቸው

10 ፈጣን ጥያቄና መልሶች 1. ዕለተ ዕሁድን ከማን ጋር ታሳልፋለህ? - ከጓደኞቼ ጋር፤ 2. ኮከብህ? - ኤሪስ፤ 3. ከእግር ኳስ የማን ደጋፊ ነህ? - ማን. ዩናይትድ፤ 4. ከሙያህ የመውጣት ሃሳብ አለህ? - በፍፁም፤ አይደረግም፤ 5. የአንድ ቀን ሥልጣን ቢኖርህ?...

“የሚቆጨኝ መኪና መንዳት አለመቻሌ ነበር” ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ

10 አጫጭር ጥያቄዎች መጠጥ ትወጃለሽ? - ውሃ ከሆነ አዎ፤ አልኮል አልጠጣም፤ ከሙያሽ የመውጣት ሃሳብ አለሽ? - ከ45 ዓመቴ በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምሕር ብሆን ደስ ይለኛል፡፡ ዕለተ ሰንበትን ከማን ጋር ታሳልፊያለሽ? - ግማሹን ቀን ቤተክርስቲያን፤ ከሰዓት በኋላ ግን አስቸጋሪ ነገር...

“ራስን የሚክድ ፍቅር ከእናቴ አውቄያለሁ” ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ

ዓለምነህ ለእናቱ ያለው ፍቅር የተለየ ነው ይባላል፤ በሬዲዮ ቃለምልልሱም የቴዲ አፍሮን “ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ” ዘፈን እንደመረጠ አልዘነጋውም፡፡ እባክህ ዓለምነህ እስኪ ስለዚህ ትንሽ አጫውተን፡፡ ትዕግስት ወልደማርያም (ከአደይ አበባ) ዓለምነህ፡- ለእናቴ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው፡፡ ለሁሉም ሰው እናት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች