ቅኝት

በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በፖለቲካዊ ጫና፣ በደህንነት ስጋቶች እየተፈተኑ ነው

በአለማችን ጋዜጠኞች ለከፍተኛ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሁም ሙያዊ ነፃነታቸው ተገፎ አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች ከሚፈጸምባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን አንድ ጥናት አመላከተ፤ ከሙያቸው የሚጠበቅባቸውን ሥነ-ምግባር ለመተግበር እየተፈተኑ ነው ብሏል። በጎርጎሮሳውያኑ 2023/24 የዓለም የጋዜጠኝነት ጥናት...

ሮብሎክስ ስለሚባለው “ጌም” (ማስጠንቀቂያ ለወላጆች)

(ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) ልጆች ያሏችሁ ወላጆች Roblo*x ስለሚባል Game አታውቁም ብዬ አልገምትም። ቢያንስ ስሙን ሳትሰሙት አልቀራችሁም። ጨዋታው ሕጻናትም አዋቂዎችም የሚጫወቱበት ነው:: በየቀኑ ከ40ሚሊዮን በላይ ሕጻናት ገብተው ይጫወቱበታል። ሌሎችም እጅግ በጣም ብዙ ጌሞች አሉ። ሮብሎክስ ትልቅ...

አሳሳቢዎቹ እገታ እና አስገድዶ የመሰወር ድርጊቶች 

በተደጋጋሚ እየተፈፀመ የሚገኘው እገታ እና አስገድዶ መሰወር "የሥርዓት እልበኝነት" ማሳያ እንዳይሆን ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ። በጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ተሳትፎ ባላቸውና በሌሎች ላይ የሚፈፀመው ይህ ድርጊት "መንግሥታዊ እና ሕጋዊ ጥበቃ አለኝ" የሚለውን የማኅበረሰብ እምነት እየሸረሸረ የሚመጣ ነው"...

ለነገሮች ትኩረት መስጠት እየከበደ መምጣቱን አስተውላችሁ ኖሯል ?

በቅርቡ በቻይናው ቲያንጂን ኖርማል ዩኒቨርሲቲ ኪያንግ ዋንግ በተባሉ ፕሮፌሰር የሚመራ ቡድን አድርጎት በነበረው ጥናት አጫጭር ቪዲዮዎችን በብዛት መመልከት የትኩረት ጊዜን እስከ 47 ሰከንድ ብቻ ያደርገዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህን attention fragmentation (የትኩረት መቋረጥ) ብለው ይጠሩታል፡፡ ተመራማሪዎቹ ዕድሜያቸው...

ትዝታ ሁኖ የቀረዉ የልጆች አምባ ሲታወስ !

‎‎‎‎ቆይ ! ቆይ ! ይህን ፅሁፍ ለማንበብ ከመጀመራችሁ በፊት አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ስልካችሁ ላይ “ፀሐዬ ደመቀች" መዝሙር ክፋቱት ።‎‎አሁን እንቀጥል …‎‎ጥቂት አመታት ወደኋላ ወቅቱ 1973 ዓ.ም ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተፈተነችበት ወዲህ አለም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች