በዚህ ሳምንት

የተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት ለሙስና፣ ለግል በቀል እና ለማስፈራሪያ መጠቀሚያ እየሆነ ነው

ዓርብ፣ ነሐሴ 01 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ፌደራል ፍርድ ቤቶች፣ በአማራ ክልል ባህር ዳር እና በኦሮሚያ ክልል አዳማ ደግሞ በክልል ፍርድ ቤቶች በተፋጠነ የወንጀል ፍርድ ሂደት ላይ ግልፅ እና ወጥነት የሌለው አሰራር መኖሩን የጠቆመው...

ዕድሜ ጠገቡ “ሲኒማ አምፒር” እና ሌሎች በቅርስ ተመዝግበው የነበሩ የፒያሳ ህንጻዎች ፈረሱ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ እና ዕድሜያቸው ከ70 እስከ 100 ዓመት የሚጠጉ በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎች ፈረሱ። የፌደራል የቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ “ሲኒማ አምፒርን” ጨምሮ የፈረሱት ህንጻዎች “የቅርስ መመዘኛ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አይደሉም”...

” ከ140 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ” – ማህበሩ

" ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ግን መሬቱ መቼ እንደተወሰደባቸው ዝርዝሩን አላውቅም " - የሸገር ከተማ ም/ክንቲባበኦሮሚያ ክልል በተለይ ሸገር ከተማ የሚገኙ ከ100 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች መሬት መቀማቱንና ሥራ ማቆሙን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ግብዓት አቅራቢዎችና...

የጠላት ጄቶችን አየር ላይ ያጋጩት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ – ብርጋዴር ጄኔራል ለገሰ ተፈራ!

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን አስከብራ የኖረችው እንደ ብርጋዴር ጄኔራል ለገሰ ተፈራ ባሉ የማይበገሩ ጀግኖች መስዋዕትነት ነው። የአየር ኃይላችን የ90 ዓመት ጉዞ ሲታሰብ፣ የነዚህ "የሰማይ ንስሮች" ታሪክ ምንጊዜም በደማቁ ይነሳል። የጄኔራል ለገሰ አስደናቂ የጀግንነት ታሪክ፦ 💥 የአየር ላይ ጀብዱ፦ በኢትዮ-ሶማሊያ...

በመጀመርያ ደረጃ የንግድ ምልክት (Logo) ምንድነው? ሎጎ ማለት የድርጅትን ብራንድ ለምን ያስፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአስርተ አመታት በላይ ሲጠቀምበት የኖረውን የንግድ ምልክት (Logo) በአዲስ የንግድ ምልክት ለመቀየር 600 ሚሊዮን ብር በጀት መድቦ ሲሰራ ነበር:: በዚህም መሰረት ባንኩ አዲሱን የንግድ ምልክት ይፋ የማድረጊያ ሰዓት ላይ ዕቅዱን ሰርዟል:: ምክንያቱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች