ወቅታዊ

በጋሞ ዞን በደረሰ የናዳና የጎርፍ አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት አለፈ

በጋሞ ዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች፣ በተለይም በደጋማ ስፍራዎች በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ በተከሰተ ድንገተኛ የናዳና የጎርፍ አደጋ የ30 ወገኖች ህይወት ማለፉ ተነገረ። የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ ይፋ እንዳደረገው፣ ይህ የተፈጥሮ አደጋ በሰው ህይወት ላይ...

የትግራይ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ወቅታዊ ጥሪ

በትግራይ ክልል እየታየ ያለው ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ውጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተከትሎ፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሕብረት ከፖለቲካዊ ፍላጎቶች ይልቅ ለሕዝብ ደህንነትና ለአገር ሕልውና ቅድሚያ እንዲሰጥ አሳሰበ። የሕብረቱ ስትራቴጂክ አማካሪ አቶ ያሬድ በረኸ እንደገለጹት፣ በክልሉ ያለው...

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በጦርነት እና በመጠለያ እጥረት መካከል

በሊባኖስ በሄዝቦላ እና በእስራኤል መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት መባባሱን ተከትሎ፣ በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለከፋ ሰብአዊ ቀውስና ለመጠለያ እጥረት መጋለጣቸውን ዶይቸ ቬለ ዘግቧል። የእስራኤል የአየር ድብደባ የቤይሩትን ደቡባዊ ክፍሎች ማዳረስ መጀመሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን...

“በኢራን ድርጊት ትልቅ የክህደት ስሜት ተፈጥሮብናል”

የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን አል ታኒ፣ ኢራን በቅርቡ በባህረ ሰላጤው ሀገራት ላይ የፈጸመችውን ጥቃት ተከትሎ የተሰማቸውን "ከፍተኛ የክህደት ስሜት" ለስካይ ኒውስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ገለጹ። ኳታር እና ጎረቤቶቿ በኢራን ላይ በሚደረግ ማንኛውም...

የሱዳን ጦር አማጺያኑ እስኪረቱ ድረስ ዘመቻው እንደሚቀጥል አስታወቀ

በሱዳን እየተካሄደ ያለው የእርስ በእርስ ጦርነት አዲስ ምዕራፍ በያዘበት ወቅት፣ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ሌተናል ጄነራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን አማጺው ቡድን ሙሉ በሙሉ ድል እስኪነሳ ድረስ ወታደራዊ እርምጃው ተጠናክሮ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች