ዋናው ጤና

ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ነጻ የህክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነዉ

ሆስፒታሉ ሐምሌ 7 እስከ ሐምሌ 13 2018 ዓ.ም የሚቆይ የነጻ ህክምና አገልግሎት ሊሰጥ መሆኑን አስታዉቋል፡፡ በሆስፒታሉ በነጻ የሚሰጡ አገልግሎቶች •  የደም ግፊት፣ የስኳር፣ የልብ በሽታ ምርመራ፣ የጡትና የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ፣የውስጥ ደዌ  ሕክምና •  የህፃናት ሕክምና • ...

92 በመቶ የሚሆነው የዓለም ህዝብ በካንሰር ተፅዕኖ ስር ነው

የዓለም ጤና ድርጅት የካንሰር በሽታ ስርጭት በዓለም ዙሪያ እየጨመረ መምጣቱን በሪፖርቱ አመላክቷል። በቀጣዮቹ ዓመታት 92 በመቶ የሚሆነው የዓለም ህዝብ በበሽታው የመጠቃት ወይም በቅርብ ቤተሰቡ በኩል በተዘዋዋሪ ተፅዕኖው እንደሚደርስበት ነው የገለጸው። በጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታየው...

ለመጀመሪያ ጊዜ የሶስት ሰዎች ዲ ኤን ኤ (DNA) የተወለደው ህጻን ሙሉ ጤንነት ላይ ነው

በአለም የህክምና ታሪክ ታላቅ ስኬት ተብሎ የተመዘገበውና የሶስት ሰዎችን የዘር ማንነት (DNA) በመጠቀም የተወለደው የመጀመሪያው ህጻን፣ አደገኛውንና ገዳዩን የዘር ውርስ በሽታ በማሸነፍ ሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ተረጋግጧል። የህጻኑ እናት ከዚህ ቀደም የሁለት ልጆቿን ህይወት...

የትግራይ ህክምና ማህበር የዶ/ር የማነ ገብረማርያምን መታሰር አወገዘ

የትግራይ ህክምና ማህበር (TMA) የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የአዲግራት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶ/ር የማነ ገብረማርያም ያለአግባብ መታሰራቸውን በመግለጽ ድርጊቱን ተቃውሞ መግለጫ አወጣ። ማህበሩ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፣ ዶ/ር የማነ በትግራይ የህክምና እና የትምህርት...

2ኛው የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

“የአፍሪካን የጤና ባለሙያዎች ኃይል ለመጪው ግዜያት ማዘጋጀት፦ አጋርነትን፣ ቴክኖሎጂን፣ ፈጠራን እና አመራርን መጠቀም” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ጉባኤው በአኅጉሪቱ የሕክምና ትምህርትን ለማሳደግ እና የጤና ባለሙያዎችን አቅም ለማጠናከር ያለመ ነው። የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ የሕክምና ትምህርት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች