ዓለም አቀፍ

እስራኤል እና ሃማስ በጋዛ ሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ

አል አረቢያ የዜና ማሰረጫ እንደዘገበው ሁለቱ ወገኖቹ በአሁኑ ወቅት የእስራኤል ወታደሮችን መልሶ ማሠማራት በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ እየተወያዩ ነው። ሃማስ ከእስራኤል ጋር አዲስ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የቀረበለትን ጥያቄ እንደሚቀበል እና ድርድር ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ባለፈው...

የሚሳዔልና ድሮን ጥቃት በዩክሬን ላይ

ሩሲያ ከዚህ ቀደሙ በከፋ መጠን ግዙፍ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በዩክሬን ላይ አደረሰች ፡፡ ሩሲያ 728 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮንስ ) እና 13 ሚሳዔሎችን ተጠቅማ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ማድረሷ አነጋጋሪ ሆኗል ፡፡ አሜሪካ ለዩክሬን የጦር መሳሪ...

የኢራንና ሳውዲ ግንኙነት

የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ሳውዲ አረቢያ ገብተዋል፡፡ ከሳውዲው ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን (ኤም ቢ ኤስ) ጋር  በጅዳ ውጤታማ ዲፕሎማሲያዊ ውይይት ማድረጋቸውም ተሰምቷል። ሰይድ አባስ አራግቺ ከ12 ቀናቱ ጦርነት በኋላ ወደ ሳውዲ አረቢያ ብቅ ሲሉ...

ትራምፕ የአሜሪካ ከአፍጋኒስታን መውጣት “በሀገሪቱ ታሪክ አሳፋሪ ነው” አሉ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን መውጣቷን በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ውስጥ እጅግ አሳፋሪ ሲሉ ጠቅሰውታል። ለዚህም የፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን አስተዳደርን ክፉኛ ተወቃሽ ማድረጋቸውን አል ጀዚራ ዘግቧል። ትራምፕ በጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ በወቅቱ በስልጣን እኔ ብኖር...

ቻይና የጀርመንን የስለላ አዉሮፕላን መታች !

የቻይና የጦር መርከብ የጀርመንን የስለላ አውሮፕላን በሌዘር ጨረር ቀይ ባህር ላይ መምታቱ ተነገረ ። የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማክሰኞ እንዳስታወቀው የቻይና የጦር መርከብ በቀይ ባህር ውስጥ በግዳጅ ላይ የነበረን የጀርመን አውሮፕላን ላይ በሌዘር ጨረሮች ጥቃት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች