ዜና

የታሰሩ የፖለቲካ ታጋዮች እንዲፈቱ ተጠየቀ

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት መንግሥት በጠባብ ቀዳዳ የምታየውን የፖለቲካ ምኅዳር ጭራሹን እንዳያጠፋና ሰሞኑን ያሰራቸውን ሰላማዊ የፖለቲካ ታጋዮች ያለቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ። ትብብሩ ባወጣው መግለጫ፤ እንደ አበበ አካሉ፣ ይስኃቅ ወልዳይ እና ጠበቃ አበራ ንጉሥ ያሉ ሰላማዊ...

በእስር ላይ የሚገኙት የኢሕአፓ አባላት እና የፓርቲው ጠበቃ፤ የ12 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደባቸው

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ባለፈው ሰኞ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) አባላት አቶ አበበ አካሉ እና አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እንዲሁም የፓርቲው ጠበቃ አቶ አበራ ንጉስ ላይ ፍርድ ቤት የ12 ቀናት ተጨማሪ...

አርቲስቶቹ በከባድ ማስጠንቀቂያ ሲታለፉ ቪዲዮው ከዩቲዩብ እንዲያወርድና ይቅርታ እንዲጠይቅ ፍርድ ቤቱ አዟል

በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ሚዲያ መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ወሰነ። የተላለፈው መግለጫ ከዩቲዩብ እንዲወርድ እና ይቅርታ እንዲጠየቅ ፍርድ ቤቱ አዟል። ዐቃቤ ሕግ አርቲስቶቹ በፍርድ ቤት...

ነሐሴ 2 ቀን በተለያዩ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ይቋረጣል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጥገና ሥራ ለማከናወን ባቀደው መሠረት፣ ነገ ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ አካባቢዎች የኃይል አቅርቦቱ ለጊዜው ይቋረጣል። ⏰ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉ጀርመን አደባባይ፣ ጎፋ ካምፕ፣ መካነ ኢየሱስ፣ ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ ጎፋ ስቶር፣ ኳስ ሜዳ፣ አይሱዙ...

አፍሪካ የአሜሪካ ዶላር የበላይነትን ለመገዳደር ያደረገችው ጥረት የመጀመሪያ ፍሬዎችን ጀምሯል

የአፍሪካ ሀገራት የአሜሪካን ዶላር በደረጃ በመተው በምትኩ የቻይናውን ዩዋን እና የሀገር ውስጥ ገንዘቦችን መጠቀማቸውን እያሳደጉ እንደሚገኙ ዘ ኢኮኖሚስት ዘግቧል። ዛምቢያ አሁን የማዕድን ሮያሊቲ (የባለቤትነት) ክፍያዎችን በዩዋን መቀበል የጀመረች ሲሆን፣ ለአገር ውስጥ የንግድ ልውውጦች የሀገር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች