የግዮን እንግዳ

‹‹አንድ ተማሪ በወደቀ ቁጥር ሀገር እየወደቀ መኾኑን ልንረዳ ይገባል›› አቶ ሀብቴ መስፍን

አቶ ሀብቴ መስፍን የ‹‹ሪቮካፕ ኮፊ ኮርፖሬሽን›› መሥራችና ባለቤት ናቸው፡፡ ከሀገራቸው ከወጡ ዘለግ ያለ ዕድሜን ቢያስቆጥሩም፣ ሀገራቸውንና ወገናቸውን ለማገዝ በሚያስችሉ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች ውስጥ የተሠማሩ ሀገር ወዳድ ዜጋ ናቸው፡፡ በተለይም በርካታ የፖሊሲ ችግር እንዳለበት...

‹‹እንደተቋም የሚረዳን አካል ኖሮ አይደለም እየሠራን ያለነው››

‹‹እኛን በኢኮኖሚ አዳክሞ መጣል ይፈለጋል›› ‹‹ድርጊቱ በሃይማኖት አባቶችና በሃይማኖት ሰዎች ጭምር እየተፈጸመ ነው›› ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ (ዘወይንዬ) የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ ሊቀ ትጉሃን መምህር ደረጀ ነጋሽ ነው፡፡ መምህር ደረጀ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለማችንም ኾነ በሀገራችን እየተስፋፋ...

‹‹አቶ ገዱ ለተናገሩት ነገር ዋጋ መስጠት ይገባል››

‹‹ነገሮችን በጥንቃቄ ይዞ መወያየት የሚቻልበት ዕድል ነበር›› ያሬድ ኃይለማርያም (የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) በቅርቡ የሚኒስትሮች ም/ቤት በአማራ ክልል ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከቀናት በፊት የሀገሪቱ ከፍተኛው የሥልጣን አካል የኾነው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት እንዲተገበር አጽድቋል፡፡...

‹‹ሕዝብ ብሔርተኝነትን አይቶ አይቶ ተፀይፎታል›› አቶ የሺዋስ አሰፋ (ፖለቲከኛ)

የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ አንጋፋው ፖለቲከኛ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ ናቸው፡፡ አቶ የሺዋስ ከሰማያዊ ፓርቲ ምሥረታ እና የፖለቲካ ትግል በኋላ ሥማቸው እየገነነ የመጣ ፖለቲከኛ ናቸው፡፡ በህወሓት/ኢሕአዴግ አገዛዝ ዘመንም ለዓመታት...

ጵጵስና በኢትዮጵያውያን ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ያጋጠሙ ፈተናዎች!

ሊቀ ኅሩያን ዶ/ር መርሻ አለኸኝ ኢትዮጵያውያን አባቶች በሕዝባቸው ላይ ይሾሙ ብለው የተከራከሩ ነገሥታትና ሊቃውንት የመኖራቸውን ያህል፤ በፍፁም አይገባንም፤ አንችለውም፣ እናቃልለዋለን ብለው የተከራከሩ አባቶች መኖራቸው በታሪካችን ተጽፏል። ወቅቱ እንዲያ እንድንል ያስገድዳልና፤ አይገባንም ብለው ከተከራከሩት ኢትዮጵያውያን አባቶች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች