በግብፅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ሌሎች ስደተኞች ለአስገዳጅ እስራትና ስደት መዳረጋቸው ተገለጸ

Date:

ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዜጎች ላይ ያተኮረ መጠነ-ሰፊ የዘፈቀደ እስራት እና ማባረር በግብፅ ባለስልጣናት እየተፈጸመ መሆኑን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታወቀ።

​ድርጅቱ ባወጣው አዲስ ሪፖርት መሠረት፣ በካይሮ የሚገኘው የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNHCR) ህጋዊ ሰነድ ያላቸው ስደተኞች ጭምር የነዋሪነት ፈቃዳቸው በማለቁ ምክንያት እየታሰሩና ወደየሀገራቸው እየተባረሩ ይገኛሉ።

የነዋሪነት ፈቃድ እድሳት ቀጠሮ በቢሮክራሲ መዘግየት ምክንያት እስከ 2020 ዓ.ም በመራዘሙ፣ ስደተኞቹ ያላንዳች ጥፋታቸው ለህግ ጥሰት ተጋልጠዋል።

​ባለፉት ወራት በግብፅ የስደተኞች ቁጥር በሶስት እጥፍ ያደገ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ከ1.1 ሚሊዮን በላይ የተመዘገቡ ስደተኞች በሀገሪቱ ይገኛሉ።

ሂውማን ራይትስ ዎች ግብፅ በ2024 ያወጣችውን የአምስትነት ህግ ከአለም አቀፍ ስምምነቶች ጋር እንድታስማማ እና ያለፍርድ የሚደረገውን ማባረር እንድታቆም አሳስቧል።

ከፊደል ፖስት

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከፖለቲካ ራሳቸውን አገለሉ

ላለፉት 5 አስቸጋሪና ፈታኝ ዓመታት (ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም)...

ንባብ ለሕይወት  እየመጣ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

“ወጣቱን በጉልበት እያፈሱ ወደ ጦርነት እየነዱት ነው!”

"ሰላም፣ ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ፦ የመገናኛ ብዙኃን እና የማኅበረሰብ አንቂዎች...

ለኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ ሶፍትዌር አቅራቢዎች እስከ 250 ሺህ ዶላር ዋስትና

የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመሰማራት በሚፈልጉ የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ...