ቦክሰኛው ግጥሚያ ላይ ህይወቱ አለፈ

Date:

የ40 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ቡጢኛገብርኤል ኦላንሬዋጁ በቦክስ ግጥሚያ መኻል ህይወቱ አለፈ

ቡጢኛው አክራ ውስጥ ከጋናዊው ጆን ምባኑጉ ጋር የቀላል ሚዛን ፍልሚያ እያደረገ በነበረበት ወቅት በ3ኛው ዙር ራሱን ስቶ እንደወደቀ ተዘግቧል። የድንገተኛ ህክምና ቢደረግለትም ከ30 ደቂቃ በኋላ በጋናው ኮርሌ ቡ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን የጋና ቦክስ ባለስልጣን አስታውቋል።

🥊 የኦላንሬዋጁ ሪከርዶች፦
• በድምሩ 23 ፍልሚያዎች
• 13 ድሎች (12ቱን በዝረራ)
• 8 ሽንፈቶች
• 2 አቻ

@sputnik_ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...