ናይጄሪያ  የካካዋ ኤክስፖርትን ያሳድጋል የተባለ የአስተዳደር ቦርድ ልታቋቁም ነው

Date:

ናይጄሪያ የካካዋ ኢንዱስትሪን ከፍ በማድረግ ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ ያስችላል የተባለ አዲስ ተቆጣጣሪ ቦርድ ልታቋቁም ነው።

ከሠላሳ ዘጠኝ ዓመታት በኋላ መንግሥት አዲስ ተቆጣጣሪ አካል ለማቋቋም በዝግጅት ላይ  ሲሆን  የግብርና ሚኒስትር አቡበከር ኪያሪ የፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ ካቢኔ ኢንዱስትሪውን የመቆጣጠር ሃላፊነት ያለው ብሄራዊ የካካዋ አስተዳደር ቦርድ ለመፍጠር  ረቂቅ ህግ ማፅደቁን አስታውቀዋል።

ናይጄሪያ ወደ ውጭ የምትልከው  የካካዋ ዋጋ በ2023 እና 2024 መካከል ከሰባት እጥፍ በላይ ወደ 2.7 ትሪሊዮን ናይራ (1.7 ቢሊዮን ዶላር) ከፍ ብሏል፣ ይህም በከፍተኛ ፍላጎት እና በናይራ ዋጋ መቀነስ ምክንያት እንደሆነ የአፍሪካ ቢዝነስ ዘገባ ያሳያል  ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የዕጩው ስብዕና እና የዴሞክራሲያዊ እሴቶች ቁርጠኝነት

ግዮን መጽሔት :- ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከምንም በላይ...

የካቮድ ኮሜርሻል “እፎይታ ኤክስፖ” ለሕዝብ ክፍት ነው

ካቮድ ኮሜርሻል ሪል ስቴት "ዘመናዊ የንግድ ቦታ፤ ከኪራይ እፎይታ”...

ደቡብ ሱዳን የነዳጅ ቅድመ-ክፍያ ውሎችን እንዳትፈጽም አገደ

የለንደን ፍርድ ቤት ደቡብ ሱዳን ከአሁን በኋላ አዳዲስ የነዳጅ...

” ከ140 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ” – ማህበሩ

" ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ግን መሬቱ መቼ እንደተወሰደባቸው...