አፍሪካዊቷን ጋዜጠኛ “ቆንጆ ነሽ” በማለት ያደነቁት ዶናልድ ትራምፕ መነጋገሪያ ሆነዋል

Date:

በነጩ ቤተ -መንግስት  ለዘገባ  የተገኘችውን አፍሪካዊት ጋዜጠኛ ቆንጆ ነሽ በማለት አድናቆታቸውን የገለጹት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት መነጋሪያ ሆነዋል፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ  ዴሞክራቲከ ሪፐብሊክ ኮንጎንና ረዋንዳን  ለማስታረቅ  በተሰናዳው ስነ-ስርዓት ላይ በነጩ- ቤተ መንግሰት  ለዘገባ የተገኘችውን አንጎላዊት ጋዜጠኛ  ሃርያና ቬራስን ነው  ቆንጆ ነሽ ሲሉ ያደነቋት፡፡

እንዳንች ያሉ ቆነጃጀት ጋዜጠኞች ቢበዙ እንዴት መልክም ነበር ሲሉም  ምኞታቸውን  ገልጸዋል፡፡

“ይህን ማለቴ ትክክል ላይሆን  ይችላል”  ቢሆንም “በጣም ውብ ናት” ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...

ኧረ ፋታ ስጡን?!

መንግስት ግን" ምን ሁኑ ?" ሊለን ነው :: አጀንዳ...