የትራምፕ የ10 በመቶ ተጨማሪ ታሪፍ ስጋት በብሪክስ አባል አገራት

Date:

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከብሪክስ ፖሊሲዎች ጎን ሆነው የአሜሪካንን ጥቅም የሚፃረሩ ሀገራት ተጨማሪ የ10 በመቶ ታሪፍ እንደሚጣልባቸው አስጠንቅቀዋል።

ትራምፕ የአገራትን አለም አቀፍ ደረጃ ለማሳደግ እና አሜሪካን እና ምዕራባዊ አውሮፓን ለመቃወም የተነደፈውን ቻይና፣ ሩሲያ እና ህንድን የሚያጠቃልለውን Brics የተባለውን ድርጅት ሲነቅፉ ቆይተዋል።

ትራምፕ  “ከ BRICS ፀረ-አሜሪካዊ ፖሊሲዎች ጋር የሚጣጣም ማንኛውም ሀገር ተጨማሪ 10 በመቶ ታሪፍ ይጣልበታል ። ከዚህ ፖሊሲ ምንም ልዩ ሁኔታዎች አይኖሩም” ብለዋል ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...