ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ)
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!
ነገረ መጻሕፍት
ተጋባዥ ጸሐፍት:-
ኢሳያስ ዘርአይ (ተርጓሚ)
እና
ውብሸት ሙላት
የተመረጡ መጻሕፍት:-
1) የደብረ ሊባኖስ ጭፍጨፋ:- ኢትዮጵያ 1929 (እጅግ አሰቃቂ ከኾኑት የፋሺዝም ጅምላ ጭፍጨፋ ታሪኮች አንዱ)
2) አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ:- ሕይወትና ሥራዎቻቸው! (ምጥን ትንታኔ:- በውብሸት ሙላት)
አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ
አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
የዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ
(አድራሻ:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ)
የአድራሻችን Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
ለበለጠ መረጃ:- 0976066720
0900651010
በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችን ለመከታተል:-
https://youtube.com/@endalegetamultimedia…
