በሙስና የተከሰሱት የቀድሞው ምክትል ከንቲባ በ10 ዓመት እስራት ተቀጡ

Date:

​የቀድሞው የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ንጋቱ ቂልጡ ቡልቲ በፈጸሙት ከባድ የሙስና ወንጀል የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተበየነባቸው።

የተፈጸመው ወንጀል፦ ስልጣንን ያለአግባብ በመገልገል የራሳቸውን ልጅ ጨምሮ ለተለያዩ ግለሰቦች የመንግስትን መሬት በህገ-ወጥ መንገድ ማስተላለፍ።

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ፦ የአሶሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የዐቃቤ ህግን ማስረጃዎች መርምሮ ተከሳሹን ጥፋተኛ ብሏቸዋል።

ቅጣቱ፦ 10 (አስር) ዓመት ፅኑ እስራት እና 4,500 ብር የገንዘብ ቅጣት።

ተያያዥ ውሳኔ፦ በህገ-ወጥ መንገድ የተሰጡ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታዎች በሙሉ እንዲመክኑና ተወርሰው ለመንግስት ገቢ እንዲሆኑ ታዟል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...