በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት ተጀመረ

Date:

በፋይናንስ ኢንዱስትሪው አዳዲስ የዲጂታል ግኝቶችን የሚያስተዋውቀው ዳሸን ባንክ፣ በዳሸን ሱፐር አፕ የደንበኞቹን ህይወትና አኗኗር የሚያቀለውን የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት አስጀመረ፡፡

ደንበኞች በዳሸን ሱፐር አፕ ለበዓል የሚያስፈልጋቸውን የበሬ ቅርጫ፣ የበግ እና የዶሮ ስጋ አንቁላልን ጨምሮ የወንድ እና የሴቶች አልባሳት፣ ለስጦታ የሚሆኑ ሰዓትና ቀለበቶች፣ ዘመናዊ የቆዳ ቦርሳዎች ዘመናዊ ጫማዎች፣ የባልትና ወጤቶች እና ሌሎች በርካታ ምርቶችን በቀላሉ መገበያየት ይችላሉ፡፡

ዳሸን ባንክ ይፋ ያደረገው የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት ደንበኞች በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የፈለጉትን እቃ በቀላሉ ሲያዙ፣ ከየትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ባሉበት ሆነው የታዘዘው ዕቃ በፍጥነት የሚደርሳቸው ይሆናል፡፡

ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት ሌሎች በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን ይዞ እየመጣ እንደሚገኝ ባንኩ አስታውቋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግብጻዊቷ የቴሌቪዥን አዘጋጅ በዕፅ ዝውውር ወንጀል የሞት ፍርድ ተወሰነባት

የካይሮ የወንጀል ችሎት፤ ዕውቋን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሳራ ካሊፋን...

ከአሜሪካ ጋር የሚኖረው “የጨዋታው ሕግ ተቀይሯል፤ የተመጣጠነ ምላሽ ዘመን አብቅቷል

ኢራን ከአሜሪካ በኩል ለሚሰነዘርባት ጥቃት የምትሰጠው ተመጣጣኝ የአጸፋ ምላሽ...

የ2.5 ቢሊየን ብር ግዙፍ ፕሮጀክት በአታ ለማርያም ገዳም በመስከረም ወር የመሠረት ድንጋይ ሊያኖር ነዉ

​በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት...

የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ!

የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት...