በግብር ክርክር 3.9 ቢሊየን ብር ገንዘብ ለግብር ከፋዩ መወሰኑን ተገለፀ

Date:

እየተከናወነ ባለው የፋይናንስ ጉባኤ ከተሳታፊዎች  በግብር አቤቱታ እና ክርክር ጉዳይ ጥያቄ የቀረበላቸው የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ሲመልሱ ገቢዎች ሚኒስቴርም በታክስ ክርክር የሚሸነፍበት ጊዜ መኖሩን ጠቅሰው።

በተጠናቀቀው በጀት አመት በነበረ የግብር ክርክር ወደ 4 ቢሊየን ብር ለግብር ከፋዩ የተፈረደ መሆኑን ጠቅሰዋል።

በተመሳሳይ በ2017 በጀት አመት ወደ 2 ሺ የሚጠቀሱ ግብር ከፋዮች ከስራ መውጣታቸውን የጠቀሱ ሲሆን በአንፃሩ 13 ሺ የሚሆኑ አዳዲስ ግብር ከፋይ ድርጅቶች ወደ ታክስ ስርአት መግባታቸውን ገልፀዋል።

Source: capitalethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ በጡረታ ከኃላፊነታቸው ተሰናበቱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያንና የአዲስ አበባ አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ አዲስ መግለጫ አወጣች

ታዋቂዋ አትሌት ጉዳፍ ጸጋዬ ለስፖርት ወዳጆችና ለደጋፊዎቿ ወቅታዊ መረጃ...

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...