ተባባሪ ፕሮፌሠር ቀነኒሳ ለሚ ከኦሮ ኮንስትራክሽን ጋር

Date:

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሠር) ከኦሮ ኮንስትራክሽን ግሩፕ ዋና ስራ አሥፈጻሚ ዶክተር ኢንጅነር መሣይ ዳንኤል ጋር ተወያዩ።

የሥራ ኃላፊዎቹ ሁለቱ ተቋማት በትብብር እና በጋራ በሚሠሩባቸው ዘርፎች ላይ መክረዋል።

ኦሮ ኮንስትራክሽን ግሩፕ በግንባታው ዘርፍ ያለውን አቅም በማጎልበት ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ጋር በአቅም ግንባታ ሥልጠና እና በሌሎችም ዘርፎች በትብብር እንደሚሠራ  ተጠቁሟል።

ምክር ቤቱም በተለይም በቢዝነስ ሊደርሺፕ አካደሚ የሥልጠና ማዕከሉ በኩል ሠፊ የሥልጠና እድል እንዳለውና ከግሩፑ ጋር መሥራት እንደሚፈልግም ተገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ደቡብ ሱዳን የነዳጅ ቅድመ-ክፍያ ውሎችን እንዳትፈጽም አገደ

የለንደን ፍርድ ቤት ደቡብ ሱዳን ከአሁን በኋላ አዳዲስ የነዳጅ...

” ከ140 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ” – ማህበሩ

" ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ግን መሬቱ መቼ እንደተወሰደባቸው...

ትራምፕ “በኢራን ላይ ሊፈጸም ታቅዶ የነበረውን ጥቃት አንፈጽምም” አሉ

ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ አጋር ሀገራት መሪዎች...

በነዳጅ ጭማሪ በኬንያ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በኬንያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ በዋና ከተማዋ ናይሮቢ በጸጥታ...