ቴዲ አፍሮ ከእስራኤል ጋር

Date:

በዛሬው ዕለት አምባሳደር ዶ/ር አቭረሃም ንጉሴ ከተወዳጁ እና ዝነኛው አርቲስት ቴወድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጋር ተገናኝተዋል፡፡

በውይይታቸው ላይ እስራኤል እና ኢትዮጵያ ጥልቅ ታሪካዊ እና ባህላዊ ትስስር ያላቸው ጥንታዊ ሀገራት መሆናቸውን ጠቅሰው በኪነጥበብ እና በሙዚቃው ዘርፍ በጋራ በመስራት የባህል ትስስር ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡

በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የባህል ግንኙነት ማስተዋወቅ እና ማጠናከር ላይ አፅንዖት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን።

Today, Amb. Dr. Avraham Neguise met with the legendary Ethiopian artist Tewodros Kassahun (Teddy Afro).

The two explored ways to strengthen cultural ties between Israel and Ethiopia, ancient nations with deep historical and cultural connections that continue to foster mutual understanding through art and music.

We will continue promoting and strengthening the unique cultural relations between our countries and peoples.
🎵✨🇮🇱🇪🇹

Israel #Ethiopia #CulturalExchange #MusicBridge

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የእግር ኳስ ዳኝነት በኢትዮጵያ

ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ግዮን መጽሔት :- እግር ኳስ...

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...