Home ልዩ ልዩ ዜና አርቲስት ሰለሞን ህይወቱ ማለፉ ተሰማ

አርቲስት ሰለሞን ህይወቱ ማለፉ ተሰማ

አርቲስት ሰለሞን  ህይወቱ ማለፉ ተሰማ

ሁሉም ዜሮ ዜሮ በሚለው ዘፈኑ የሚታወቀው አርቲስት ሰለሞን በዛሬው እለት ህይወቱ ማለፉን የመረጃ ምንጮቻችን ከወደ አሜሪካ ገልፀውልናል።

ኑሮውን በሃገረ አሜሪካ  በአትላንታ ከተማ አድርጐ የነበረው ሰለሞን የፋሲካ በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ካሳለፈ በኋላ አመሻሽ ላይ ትንሸ ህመም ተሰማችኝ ብሎ ወደ ሆስፒታል እንደሄደና በዛው ህይወቱ እንዳለፈ አክለዋል።