አዋሽ ኢንሹራንስ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የጉዞ ጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት ጀመሩ

Date:

​አዋሽ ኢንሹራንስ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር መንገደኞች በጉዟቸው ወቅት ለሚያጋጥሟቸው ያልተጠበቁ የጤና እክሎች ዋስትና የሚሰጥ ዘመናዊ የጉዞ ጤና ኢንሹራንስ አገልግሎት በይፋ ማስጀመሩን አስታወቀ።

​መንገደኞች የአየር መንገዱን የሞባይል መተግበሪያ (Mobile App) በመጠቀም ብቻ አገልግሎቱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ ተብሏል።

​በጉዞ ወቅት ለሚከሰቱ ድንገተኛ የጤና እክሎች እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች አስተማማኝ የኢንሹራንስ ሽፋን ይሰጣል።

​የሁለቱን ግዙፍ ተቋማት ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና የደንበኞችን ምቾት ለማረጋገጥ ያለመ እንደሆነ ተነግሯል።

​አዋሽ ኢንሹራንስ እስከ ታህሳስ 2025 (እ.ኤ.አ) ድረስ አጠቃላይ ሀብቱ ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን ገልጿል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...