Home ስፖርት እጅጋየሁ ታዬ አሸነፈች

እጅጋየሁ ታዬ አሸነፈች

እጅጋየሁ ታዬ አሸነፈች

ለመጀመሪያ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኝው ግራንድ ስላም ትራክ አትሌት እጅጋየሁ ታዬ አሸንፋለች።

በጃማይካ ኪንግስተን በተደረገው 3000 ሺ ሜትር ረጅም ርቀት እጅጋየሁ በአንደኝነት ስታጠናቀቅ   8 ደቂቃ 28.42  ሰከንድ የገባችበት ሰአት ሆኖም ተመዝግቧል።