ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 15 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

Date:

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- “ማኅበራችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ሪል ስቴት ማኅበር አባል አድርጓል”

‹‹አዲስ አበባ የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መናኸሪያ  እንድትኾን ነው የምናልመው››

ኤዶም ዳምጠው

-ከታሪክ ማህደር :-  ከ35 ዓመት በኃላ
መንግሥቱ  ኃይለማርያም  ያቺን ሰዓት!
(የስደቱ  ድርብ  ገጽታ ሲፈተሽ)

-ስለ ምርጫ :- ከምዝገባ  ወደ  ውሳኔ፡ የምርጫ  ካርድን ወደ  ድምፅ የመለወጥ አገራዊ ጥሪ

– ክለሳ ድርሳን :- ” ሕገ መንግስታዊ ተቃርኖዎቾ   “
      ያራቆተዉ የተቃርኖ ገመና   
                            ከደረጄ  ይመር

-ዓለም አቀፍ :- የኢራን ጦር ስትራቴጂስት!  አሕመድ ቫሂዲ ማናቸዉ ?

-ማስታወሻ :-  ምግባረ – መልካሙ ኢትዮጵያዊ  ስለሺ  መንገሻ

– ሰሞነኛ :- ኤርትራ እና  የአሜሪካ  አዲሱ
ዲፕሎማሲ!

-ግዮን ልቦለድ :- የሦስት ምንዱባን
ወግ         ከዕዝራ እጅጉ

-ምጣኔ ሀብት  :- ኢትዮጵያና አይ ኤም ኤፍ  (IMF)

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ  እነዚህንና ሌሎች መጣጥፎችን ይዛ ገበያ ላይ ትገኛለች።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...