በሚያሚ ግራንድ ሰላም ትራክ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ አሸነፈች

Date:

በሚያሚ በተካሄደው ግራንድ ሰላም ትራክ የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ በአንደኝነት አሸንፋለች ።

አትሌት ፍሬወይኒ 4:06.96 ርቀቱን ለማጠናቀቅ የወሰደባት ስዓት ነው።

አትሌት ድርቤ ወልቴጂ 04:07.46 በመግባት ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቃለች ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...